የደቡብ ኮከቦች

0
2713

በደቡብ ኢትዮጵያ በሚገኙ ማህበረሰቦች ውስጥ ያሉና ያልተዳሰሱ ታሪኮች፤ ያልተቃኙ መስህቦች፤ ባህል፣ ጥበብ፣ ሙዚቃና
በአጠቃላይ ልብ ያልተባሉ ኩነቶች የሚቃኝበት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ሲሆን ከደቡብ ኢትዮጵያ ሙዚቀኞች ማህበር ጋር
በመተባበር በየሳምንቱ የሚቀርብ ዝግጅት ነው።