የኢትዮጵያ ኮከቦች

0
3332

በሃገራችን ውስጥ የሚገኙ የቱሪስት መስህቦች፤ ብርቱ ስራ የሰሩ የማህበረሰብ አርዓያዎች፤ በየ ጥጋጥጉ ያሉና
ያልተዳሰሱ ቁሶችና ጉዳዮች ፤ ጥበብ፣ ባህል፣ ትውፊትና በአጠቃላይ ልብ ያልተባሉ ነገሮች የሚቃኙበት በየሳምንቱ
የሚቀርብ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው።