የቀድሞ ሠራዊት

2
4505

የቀድሞው የኢትዮጵያ ሰራዊት አባላት ታሪክና ገጠመኝ የሚወሳበት፤ ጀግኖች የሚዘከሩበት፤ ያልተሠሙና ያልተነገሩ
ገድሎች የሚዳሰሱበት፤ የጦር ሜዳ ውሎና የወቅቱ ትርክቶች የሚቀርብበት የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው።

2 COMMENTS

  1. የቀድሞ ሰራዊቶች ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም እረጅም አመታት የታሰሩ ይኖራሉ ብዬ እገምታለው። እና በናንተ በኩል ምን የማጣራት ስራ ሰርታቹሀል? የኢትዮጵያን መንግስት ተጠይቀዋል በዚህ ጉዳይ ላይ? በዚህ ጉዳይ ላይ የሚመለከተው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተጠይቆበታል? ከጠየቃቹበት ምን ምላሽ እንዳገኛቹ ብትነግሩን ደስ ይለኛል።
    ምክንያቱም አባቴ እንደታሰረ እንጂ እንደሞተ አልሰማንም።
    ከታሰረ 30 አመታት ሆኖታል። ኢትዬጵያዊ መሆናቸውን አንዘንጋ።

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here