ባላገሩ ምርጥ

0
4817

“ባላገሩ አይድል” ተብሎ የሚታወቀውና ቀደም ብሎ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ይቀርብ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን በድምፅና
በውዝዋዜ ልዩ ተሰጥዖ ያላቸውን የህብረተሰባችን ክፍሎች ፈልፍሎ በማውጣት አሰልጥኖ፣ አወዳድሮና ክኖ የሚሸልም
ስመጥር ዝግጅት ነው።